“በክልሉ የተፈጠረውን የሰልም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት ውይይት እና ድርድር ምርጫ ሳይኾን ብቸኛ አማራጭ ነው”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጀምሯል፡፡ በ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተብሎ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል፡፡ ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆየው የምክር...

ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያውን የተሳካ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ መሰረት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያውን የተሳካ ለማድረግ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸው ተገልጿል። 👉በሕዝቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጫና ለማቃለል መንግሥት...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያም የሚከተሉትን 13 ዐበይት አዳዲስ የፖሊሲ ለውጦችን ያካትታል ፦ 1. የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን...

ምሥጋና 🙏

ዛሬ የምናመሠግነው የአትሌቲክስ ጀግናውን አበበ ቢቂላን ነው። 🙏 በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በደብረ ብርሃን አውራጃ ልዩ ስሟ ጃቶ በምትባል ሥፍራ ነሐሴ 30/1925 ዓ.ም ተወለደ 🙏 በታዳጊነቱ ወደ አዲስ አበባ በማቅናት በክብር ዘበኛ በወታደርነት ተቀጠረ። 🙏 በ24...