“በኢትዮጵያ ለተደረገው ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት ድጋፍ እናደርጋለን” የአሜሪካ መንግሥት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ የበለጠ ነፃ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በኢትዮጵያ መንግሥት የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲኾን ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር እንደምትደግፍ አረጋገጠች፡፡
ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ አካሄድ ከባድ ቢኾንም የተዛባውን የሀገሪቱን...
ተስፋ የተጣለበት የሰቆጣ ሴራሚክ ፋብሪካ!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የማዕድን ሃብት ክምችት ካላቸው አካባቢዎች የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንዱ ነው። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ወርቅ፣ ብረት፣ ግራናይት እና ሌሎች ማዕድናት በብዛት እንደሚገኙ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የማዕድን ልማት...
“በክልሉ የተፈጠረውን የሰልም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት ውይይት እና ድርድር ምርጫ ሳይኾን ብቸኛ አማራጭ ነው”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጀምሯል፡፡
በ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተብሎ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል፡፡
ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆየው የምክር...
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያውን የተሳካ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ መሰረት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያውን የተሳካ ለማድረግ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸው ተገልጿል።
👉በሕዝቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጫና ለማቃለል መንግሥት...








