በአማራ ክልል 350 ሺህ ሄክታር መሬት ቡናን ለመልማት የተመቼ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ውስጥ ያለው አነቃቂ ንጥረ-ነገር ካፌን ይባላል። ቡና በዓለማችን ካሉ እጅግ አነቃቂ እና በርካታ ተጠቃሚ ያለው ምርት እንደኾነም ይነገራል። ኢትዮጵያ ቡናን በማምረት እና ወደ ውጭ በመላክ ከፍ ያለ...

“ዓመቱ የኢትዮጵያን ዕድገት ያስቀጠልንበት ኾኖ አልፏል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን ዕድገት ያስቀጠልንበት ዓመት ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የኾኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ...

የሠለጠነ የሰው ኀይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐምሌ/2016 ዓ.ም የሠለጠነ የሰው ኀይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሯ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕቅድ አፈፃፀም ተገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን...

ማሽን ለርኒንግ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገራችን የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተዋወቅ ከጀመረበት ቅርብ ዓመታት ጀምሮ ማሽን ለርኒንግ ወይም በመማር ራሱን የሚያበቃ ማሽን የሚለው ጽንስ ሃሳብ እየተለመደ መጥቷል። ማሽን ለርኒንግ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ንዑስ ክፍል ሲኾን...

“ከ 7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ወስደናል” የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ እና ምርት በመደበቅ ተግባር ላይ የተገኙ ከ7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ አሥተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር...