“ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ የለበሰች ሀገር ለማስረከብ አሻራችንን እናኖራለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ክረምት ገፀ በረከት ነው፡፡ በክረምት ሁሉም ነገር የተፈጥሮን ውብ ዜማ ይከተላል፡፡ ምድሩ በአረንጓዴ ቀለም ይሞሸራል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እኛም በተፈጥሮ ዜማ እና በምድር መልክ ስልት ገጸ በረከት...
“ድብቁ የጤና እክል”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዕምሮ የሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ሚዛን ማስጠበቂያ እና መቆጣጠሪያ ትልቁ ክፍል ነው። አዕምሮ ሲታወክ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ይናጋሉ። የአዕምሮን ጤና መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ እንደኾነም የሥነ አዕምሮ ሀኪሞች ይመክራሉ።
በየአካባቢያችን...
ያለ አግባብ ዋጋ በጨመሩ እና ምርት በደበቁ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያለ አግባብ ዋጋ በጨመሩ እና ምርት በደበቁ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ...
“በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ስም እየተላለፈ ያለው መረጃ ሐሰተኛ ነው”የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ስም በተከፈተ የፌስቡክ አካውንት እየተላለፈ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በእንግሊዘኛ የተከበሩ መላኩ አለበል (H.E Melaku Alebel) በሚል ስም በተከፈተ ሐሰተኛ...
ያልተገባ ጭማሪ ባደረጉ 257 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አንዳንድ ነጋዴዎች ያልተገባ ትርፍን ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ ተስተውሏል ተብሏል። አሚኮ ያነጋገራቸው በጎንደር ከተማ...








