ጤና ሚኒስቴር ከ 20 ሚሊዮን ብር በላይ የዓይነት እና ጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ 20 ሚሊዮን ብር በላይ የዓይነት እና ጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ከጤና ሚኒስቴር...
ገቢን በመሰብሰብ ረገድ የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የገቢዎች ሚኒስትር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ወይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የገቢዎች ሚኒስተር ዓይናለም ንጉሴ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ እና የጉምሩክ ካሚሽነር ደበሌ ቀበታ ተገኝተዋል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ሚኒስቴር...
“በተለያዩ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ እና ምርት በደበቁ 66 የንግድ ድርጅቶች...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ እንዳስታወቀው ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ ያላግባብ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ ከ1 ሺህ 200 በላይ ለሚኾኑ የተለያዩ ማኀበረሰብ ክፍሎች የግንዛቤ...
የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ አጠቃላይ የትምህርት ሥርዓቱ መፈተሽ እንዳለበት ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በዘንድሮው መውጫ ፈተና ያስፈተኑ 22 የግል ኮሌጆች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸው አነጋጋሪ ኾኖ ቀጥሎል፡፡ የዘርፉ ምሁራን እና ኅላፊዎች ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ስለመኾኑ ይናገራሉ። የተለያዩ የመፍትሔ ሀሳቦችንም ይሰጣሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
በተያዘው በጀት ዓመት የመንግሥት ገቢን ማሳደግ ላይ ዋነኛ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ አሕመድ ሺዴ ገለጹ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት የመንግሥት ዋነኛ ትኩረት ገቢን ማሳደግ ስለመኾኑ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ተናግረዋል። የገቢዎች ሚኒስቴር ከመካከለኛ ግብር ከፋዮች ጋር በታክስ ሕግ ተገዥነት እና በወቅታዊ ሀገራዊ...








