ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ወርሐ ነሐሴ በአማራ ክልል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት በስፋት ይከበራሉ፡፡ በዋግ ሻደይ፣...

“ጎንደር ከተማ ላይ የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እየተሠሩ ነው ” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ በፌዴራል እና በክልሉ መንግሥት ትኩረት ተደርጎባቸው እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማየት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...

በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ጎንደር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ጎንደር ከተማ ገብተዋል። የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር ...

“ከእልኸኝነት እና የብሽሽቅ ፖለቲካ መውጣት ይገባል” የፖለቲካ ሳይንስ መምህር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፖለቲካው በዘመመ ቁጥር ሀገር ትዘማለች፡፡ ፖለቲካ ከጠረጴዛ ዙሪያ ሲጠፋ ሀገር ጦር በሚማዘዙ ሰዎች ትሰቃያለች፡፡ ምጣኔ ሃብቷ ይደክማል፣ ማኅበራዊ ግንኙነት ይበጣጠሳል፤ ዜጎች ወጥቶ መግባት፣ ሠርቶ መብላት ብርቅ ይኾንባቸዋል፡፡ ሀገር...

በአረንጓዴ አሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአረንጓዴ አሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት...