“ኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ያስመዘገበችው ውጤት ለአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት ነው” በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ እና...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ የግብርና ኢንቨስትመንት ዕድሎች ጎልተው የሚታዩበት የኢትዮጵያ ግብርና ኢንቨስትመንት ፎረምን ምክንያት በማድረግ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር ) ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ልዑካን ቡድን ጋር ውይይት...

የአብያተ መንግሥታቱ ጥገና ሥራ በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ ቱሪስቶችን ማስተናገድ እንዲችል የክልሉ መንግሥት ተገቢውን ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቤተ መንግሥቱ የጥገና ሥራ በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ ቱሪስቶችን ማስተናገድ እንዲችል የክልሉ መንግሥት ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። መንግሥት ታሪካዊ ቅርሶችን ጠብቆ ለመጭው ትውልድ ለማስተላለፍ ለቅርሶች ጥበቃ...

“ኢትዮጵያውያን የተሻለ ኑሮ ይገባቸዋል፤ እሱን ለማድረግም እናግዛለን” ኤርጎጌ ተስፋየ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሴቶችን እና ተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለማገዝ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ጋር የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በመላ ሀገሪቱ የሚፈፀሙ ጥቃቶች፣...

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር የፍትሕ እና የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ በመግባት ታሪካዊ እና ትልቅ የለውጥ ምዕራፍ ላይ ደርሳለች ብለዋል። ሚንስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር የፍትሕ...

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ የአፈር ለምነትን ለመጨመር ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምርታማነትን ለማሳደግ የአፈር ለምነት ላይ መሥራት አበርክቶው የጎላ ስለመኾኑ ይነገራል፡፡ ይኽንን ተግባር የተሳካ ለማድረግ በደብረ ብርሃን ከተማ የአፈር ለምነት ማሻሻያ የንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ግብርና...