የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ የአፈር ለምነትን ለመጨመር ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምርታማነትን ለማሳደግ የአፈር ለምነት ላይ መሥራት አበርክቶው የጎላ ስለመኾኑ ይነገራል፡፡ ይኽንን ተግባር የተሳካ ለማድረግ በደብረ ብርሃን ከተማ የአፈር ለምነት ማሻሻያ የንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ግብርና...
ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ወርሐ ነሐሴ በአማራ ክልል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት በስፋት ይከበራሉ፡፡ በዋግ ሻደይ፣...
“ጎንደር ከተማ ላይ የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እየተሠሩ ነው ” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ በፌዴራል እና በክልሉ መንግሥት ትኩረት ተደርጎባቸው እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማየት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...
በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ጎንደር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር ...
“ከእልኸኝነት እና የብሽሽቅ ፖለቲካ መውጣት ይገባል” የፖለቲካ ሳይንስ መምህር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፖለቲካው በዘመመ ቁጥር ሀገር ትዘማለች፡፡ ፖለቲካ ከጠረጴዛ ዙሪያ ሲጠፋ ሀገር ጦር በሚማዘዙ ሰዎች ትሰቃያለች፡፡ ምጣኔ ሃብቷ ይደክማል፣ ማኅበራዊ ግንኙነት ይበጣጠሳል፤ ዜጎች ወጥቶ መግባት፣ ሠርቶ መብላት ብርቅ ይኾንባቸዋል፡፡ ሀገር...








