በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ሥራ አሥፈፃሚዎች ሥነ ምግባርን በመላበስ በተገቢው መንገድ ሕዝባቸውን እንዲያገለግሉ ተጠየቀ።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የመምሪያ፣ የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮች በ2017 ዓ.ም የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዕቅድ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን ከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦርን በደብረታቦር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የታሪክ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል እና የእሴት ባለቤት የኾነችው ደብረ ታቦር የቡሔ እና የመርቆሪዎስን በዓል በድምቀት በማክበር ትታወቃለች፡፡...

በደሴ ከተማ ከ21ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ደሴ: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያውን (ዶ.ር) ጨምሮ የዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ተመርቀው ለአገልግሎት የበቁት የልማት ሥራዎች ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስለመኾናቸው...

በየዘመናቱ ሳይመለሱ ለቀሩ የሕዝብ ጥያቄዎች መፍትሔ ለመስጠት እና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ ምክክር ወሳኝ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክክሩ በአለመግባባት የሚባክን ሃብት እና የሰው ሕይዎትን በመታደግ ዘላቂ ሰላምን የሚያጸና ነው፡፡ ምክክር፣ ድርድር እና ሽምግልና ለዘመናት ላጋጠሙ ችግሮች መፍቻ ቁልፍ ከመኾን አልፈው እንደ ሕግም የሚከበሩ እና የሚተገበሩ ባሕላዊ...

“ኀብረተሰቡ በተደጋጋሚ የሚያነሳቸውን የመልማት እና በተገቢው መንገድ የመገልገል መብቱን ልናረጋግጥ ይገባል” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)

ጎንደር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር) በ2016 በጀት ዓመት ክልሉ...