“በታላቅ ቦታ፣ የታላቅ ሰው ስም በሚዘከርበት ስፍራ አረንጓዴ አሻራ ማሳረፍ ትርጉሙ ዕልፍ ነው፡፡
"የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በአሊቢራ ፓርክ ቀጥለናል፡፡
የዘንድሮው መርሐ ግብር ከተያዘው የ7.5 ቢሊየን ችግኝ 40 በመቶ የሚሆነው በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል...
“ምርጥ ሥራዎቻችንን የሚያጠናክርና ክፍተቶቻችንን የሚያርም ሥራ በመሥራት የሕዝባችንን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይጠበቅብናል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልላዊ የፖለቲካና አደረጃጀት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል።
በግምገማ መድረኩ የ2017 በጀት ዓመት የቅድመ ዝግጅት ሥራ አፈጻጸም እና ባለፉት ሁለት ወራት የተከናወኑ የፖለቲካና...
“በበጎነት የሚሠሩ ሥራዎች በርካታ የማኀበረሰብ ችግሮችን ይቀርፋሉ” የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉት የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራት እንደቀጠሉ ናቸው። የአራት አረጋውያንን ቤት ሙሉ በሙሉ በማፍረስ በአዲስ ለመገንባት ስድስት ተቋማት በአንድ ላይ ሥራ ጀምረዋል። የደብረ ታቦር ከተማ...
የ”አድርሽኝ” ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ይዘት።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአድርሽኝ በዓል የፍልሰታ ጾምን ተከትሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በስፋት የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ የፍልሰታ ጾም ከገባ ነሐሴ 1 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 16 ባሉት ተከታታይ ቀናት...
ተደራሽ እና ቀልጣፋ የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሥራ ጉብኝት ማድረጉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ እና የተገልጋዮችን እንግልት ለመቅረፍ የሚያስችል የዳኝነት አገልግሎትን ለማረጋገጥ ያለመ የሥራ ጉብኝት ማካሄዱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው የተመራ...








