በ132 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነቡ ትምህርት ቤቶችን ለቀጣይ የትምህርት ዘመን ዝግጁ ማድረግ መቻሉን የባሕር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 የትምህርት ዘመን ትምህር ለመጀመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ከቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ውስጥ የትምህርት ቤቶችን ገጽታ ማሻሻል አንዱ ተግባር ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ የጎርደማ አንደኛ...

በአማራ ክልል የተከሰተውን የወባ ሥርጭት መቀነስ ካልተቻለ በመስከረም እና ጥቅምት ወራት ላይ ከባድ የኾነ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት በአሳሳቢ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ገልጿል። ከሐምሌ ወር ጀምሮ በየሳምንቱ ከ41 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ እንደሚያዙም ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል። በኢንስቲትዩት...

ከሕግ ውጭ የትምህርት ክፍያ ጭማሪ አድርገው የነበሩ 26 ትምህርት ቤቶች ማስተካከያ ማድረጋቸውን የባሕር ዳር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማስተካከያ ያላደረጉት ቀሪ ሁለት ትምህርት ቤቶች የሕግ አግባቡን ተከትሎ እንዲያስተካክሎ እንደሚደረግ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። የባሕር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ አከፋፈል ራሱን የቻለ ሕግ...

200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል አገኙ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና ለ200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታውቃለች፡፡ የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ባመቻቸው ነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ከኾኑ 200 ተማሪዎች ውስጥ ለ23 ተማሪዎች በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የሽኝት...

“በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙት የመንገድ ልማቶች የከተማዋን ገጽታ የሚያሻሽሉ ናቸው” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በፈተናዎች ውስጥም ኾኖ የተለያዩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ በ2016 በጀት ዓመት በ63 ሚሊዮን...