“የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች ያሳዩት ተነሳሽነት እና ቁርጠኝነት አበረታች ነው” የሕዝብ እንደራሴው...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሠብሣቢ አስቻለ አላምሬ ምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ ባዘጋጀው ዞናዊ የአፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ትውውቅ...

ሼህ መሐመድ አላሙዲን ለኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት ዕውቅና ሰጣቸው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር፣ በደቡብ አፍሪካ የ15 ቀናት ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ ቆይቷል። በየሦስት ዓመቱ የሚካሄደው ይኽ ጉባኤ በዘንድሮው ጉባኤው ላይ ከ3ሺህ 200 በላይ የምርምር...

በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ገበያ ፍላጎት እንዳለ እና ይህንን ታሳቢ ያደረገ ሥራ እየተሠራ እንደኾነ የሥራ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በዘርፉ የተደረገውን ሪፎርም ተከትሎ የዜጎችን መብት፣ ደኅንነት እና ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ...

የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አዲስ ድረ ገጽ አስተዋወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የባሕል እና ቱሪዝም ሥራዎችን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል አዲስ ድረ ገጽ አልምቶ አስተዋውቋል፡፡ አዲስ የተዋወቀው ድረገጽ (AmharaTourism.gov.e) የሚል ነው። አዲስ የተዋወቀው ድረ...

“የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በየደረጃው ያሉ የአመራር መዋቅሮች በጋራ ሊሠሩ ይገባል” የደሴ ከተማ አሥተዳደር...

ደሴ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ "ትምህርት ለትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ በ2016...