“ቶሎ ሕክምና በማግኘቴ ተረፍኩ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እድሜያቸው በ50ዎቹ መጨረሻ አካባቢ እንደኾኑ የሚናገሩት አዛውንት የሚኖሩት ባሕርዳር ወራሚት እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው።
እኝህ አባት በትምህርት ብዙም እንዳልገፉ እና በዱካ (በጣታቸው) እንደሚፈርሙ ይገልጻሉ። ገራገር፣ ቅን እና ለሰዎች አዛኝ...
“ወላጆች ከነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት በመላክ ማስመዝገብ አለባቸው” የደብረ ማርቆስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመንን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን ከነሐሴ 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ ትምህርት መምሪያ ገልጿል።
መምሪያው የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አፈፃፀም...
“ለአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚከናወነው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም ዳይሬክተር እስመለዓለም ምህረት...
የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራምን በማስቀጠል በ2017 የትምህርት ዘመን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሠራ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...
ደሴ: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ''ትምህርት ለትውልድ'' የንቅናቄ መድረክን ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል።
የመድረኩ ተሳታፊዎችም በ2016 የትምህርት ዘመን የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት የተደረገው ጥረት መልካም እንደነበር አንስተዋል።
የከተማ አሥተዳደሩ...
“የፀጥታ መዋቅሩ በአስተማማኝ ቁመና ላይ ስለሚገኝ ባሕር ዳር ላይ የሚፈጠር ነገር አይኖርም” አቶ ደሳለኝ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አቶ ደሳለኝ ጣሰው በችግር ውስጥም ኾነን ሰላም እና...








