የተገኘው ሰላም ዘላቂ እንዲኾን ከማኅበረሰቡ ጋር በትብብር እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጻግቭጂ ወረዳ ነዋሪዋ ወይዘሮ ሐመልማል ጥበቡ አሁን ያለው ሰላም ቀጣይነት እንዲኖረው ከመንግሥት ጋር በትብብር እየሠሩ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
ሌላው የጻግቭጂ ወረዳ የጻታ ከተማ ነዋሪው ወጣት ተስፋየ...
24 በርሚል ቤንዚን በሕገወጥ መንገድ ሲቀዳ መያዙን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ወልድያ፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወንድሙ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት 2:00 ሰዓት አካባቢ ወልድያ ከተማ ደብረገሊላ የሚገኘው ነዳጅ ማድያ ላይ 24...
በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት ለፍጆታ የሚውሉ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ለተጠቃሚው መቅረቡ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ምክትል ኀላፊ እንዳልካቸው ሲሳይ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በ272 ኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ለኅብረተሰቡ እንዲቀርብ መደረጉን ተናግረዋል።...
“በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የተፈጠረ የጸጥታ ችግር የለም” የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም አየር የሚኮሰኩሳቸው፣ ልማት እና የሕዝብ መረጋጋት እረፍት የሚነሳቸው፣ በወገን ሰላም ማጣትን ሀሴት የሚያደርጉ "በበሬ ወለደ" የውሸት ጋጋታ ጦር አውርድ ባይ የማኅበራዊ ሚዲያ አወናባጅ ሴረኞች አማካኝነት በክልላችን መዲና...
“የክልሉ የጸጥታ ኃይል ከፌዴራል የጸጥታ ኃይል ጋር በመኾን አካባቢውን ለመጠበቅ እና ወታደራዊ እርምጃ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም ክልሉ አንድ ዓመት በሞላው የሰላም እጦት ውስጥ መቆየቱን አንስተዋል፡፡ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም...








