“በዘር የተሸፈኑ ማሳዎችን ከበሽታ እና ከተባይ ለመታደግ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ይጠይቃል” የክልሉ ግብርና...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቶ ሙላት ዓለማየሁ በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ወረብ ቆላ ጺዮን ቀበሌ ቤዛዊት ቀጣና የሚኖሩ አርሶ አደር ናቸው፡፡
አርሶ አደር ሙላት 1 ነጥብ 5 ቃዳ መሬት በመስኖ በማልማት እስከ 12 ኩንታል...
ጠንካራ መሪዎችን በመፍጠር እና ለሕዝብ በመሥራት ልማትን ማፋጠን እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር መሪዎች የተሳተፉበት የደቡብ ጎንደር ዞን የመንግሥት እና የድርጅት፣ የልማት እና የመልካም...
ትምህርት ቤቶችን የማደስ እና ለተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት በክረምት በጎ ፈቃድ በትኩረት እየተሠራ መኾኑ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ተገምግሟል።
በዕቅድ አፈጻጸም ግምገማው የተሳተፉ የሥራ ኀላፊዎች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባር ለአቅመ ደካሞች እና አዛውንቶች ቤት ለቤት...
ማክሰኞ ገበያ ሰቆጣ እውላለሁ፤ የአገዋን ጉብል አይቼ እመጣለሁ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓመት በዓላት ሲመጡ ከበዓል ጋር ተያየዘው ገበያዎችም ሞቅ ሞቅ ይላሉ። የሰቆጣ ከተማው ማክሰኞ ገበያም የሻደይ በዓል መድረስን ተከትሎ እንደወትሮው በሙክት፣ በበግ እና በፍየል ሳይኾን በመዋቢያ ጌጦች እና በአልባሳት ተሞልቷል።...
”ሥራ ማቆም የችግራችን መፍትሔ አይኾንም” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርብ ነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ.ም የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ከረፋዱ ጀምሮ ሥራ አቁሙ ተብሏል በሚል ውዥንብር ተፈጥሮ እንደነበር ይታወሳል። በዚያው ዕለት ከሰዓት በኋላም የክልሉ እና የከተማው የመንግሥት...








