መሪዎች የመንግሥት የሥራ አቅጣጫዎችን አውቀው እየሠሩ ስለመኾኑ ማረጋገጫ የተወሰደበት ውይይት ማድረጋቸውን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ደሴ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር የተመራ የክልሉ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና የምክር ቤት አባላትን ያካተተ ልዑክ በቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ምልከታ እና ውይይት አካሂዷል። የሥራ ኀላፊዎቹ...
የጎንደር ከተማ እና የእስራኤሏ ሪሾን ለፂዮን ከተማ የእህትማማች ግንኙነታቸውን ለማጠናክር ተስማሙ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ እና የሪሾን ለፂዮን ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመሠረት የተስማሙት በ1998 ዓ.ም ነበር፡፡
ይህም ግንኙነት በልዩ ልዩ ምክንያት ተቋርጦ ቆይቷል፡፡ ይህን ግንኙነት ለማጠናከር በጎንደር ከተማ ከንቲባ የሚመራ ልዑክ...
“ድርድርና ውይይት የሁሉም ነገር መፍቻ ቁልፍ በመኾኑ ገለልተኛ ኾኖ የተቋቋመውን የሰላም ካውንስል ሕዝቡ ሊደግፍ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ በክልሉ በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች የትራንስፖርት አግልግሎት በመዝጋት የኅብረተሰቡን ማኅበራዊ ቀውስ ለማባባስ የታጠቁ ኀይሎች እየፈጸሙ መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ስምንት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከሰተ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ስምንት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት መከሰቱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ...
“የመንግሥት እና የግል የጤና ተቋማት ደረጃቸውን የጠበቁ የጤና ተቋማት መኾናቸውን መቆጣጠር ይገባል” ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ የ2016 የሥራ አፈጻጸም እና የ2017 የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንዳሉት የከተማ አሥተዳደሩ ጤና...








