ማኅበረሰቡ በነቂስ ወጥቶ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ እንዲሳተፉ የአፋር ክልል ርእሰ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ከማለዳው 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በሚካሄደው የአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር 317 ሺህ 521 ሄክታር መሬት...

የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችለውን እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይናው አሊባባ ግሩፕ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ማኀበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን እንቅስቃሴ መጀመሩን ይፋ ያደረገበት መድረክ ተካሄዷል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ...

“የአድርሽኝ” ሥርዓት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ባሕል መገለጫ መኾኑን የዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ...

ሁመራ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፍልሰታ ጾም መግባትን ተከትሎ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በአንድነት በመሠባሠብ ያላቸውን በመካፈል "ዓመት ከዓመት አይለያየን፤ ዓመት እንደ ዕለት ያድርሰን" እያሉ ቆሎ እና ጠላ በማዘጋጀት "አድርሽኝ" ይጠጣሉ። ጎንደር "አድርሽኝ" በስፋት...

የራያዎች ሙዳይ ሲከፈት …

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክረምቱ አልፎ አዲስ ዓመት የተስፋ ዘመን ይዞ መምጣቱ የሚበሰርበት የደስታ፣ የጭፈራ እና የምስጋና በዓል ነው - ሶለል፣ ሻደይ እና አሸንድየ፡፡ በክርሥትና ሃይማኖት ሥርዓት የፍልሰታ ጾም ማብቃትን ተከትሎ መከበር...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዳበሩ አጃንዳዎችን ለኮሚሽኑ ለማቅረብ ተሳታፊ ይኾናሉ ያላቸውን ባለድርሻ አካላት ለየ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገሪቱ በሚገኙ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች እያከናወነ ባለው አጀንዳ የማሠባሠብ ተግባር የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን እያሳተፈ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ ባለድርሻ አካላቱ በተወካዮቻቸው አማካኝነት በሂደቱ ላይ ተሳታፊዎች በመኾን...