የትውልዱ መልካም ሥነ ምግባር እንዴት ይመለስ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ተማሪ ሂትራ ደምሴ በቃሉ ወረዳ በገርባ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ከክፍል ክፍል የምታልፈው 1ኛ ደረጃን በመያዝ ነው፡፡ የሒሳብ ትምህርትን አብዝታ ትወዳለች። አድጋም የመድኃኒት ቅመማ ሳይንቲስት...

“ኢትዮ ቴሌኮም የጀመረው የአክሲዮን ሽያጭ ኢትዮጵያን ወደ ዘመናዊ የአክስዮን ገበያ ሥርዓት የሚያስገባት ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት የጎላ ሚና የሚኖረው የካፒታል ገበያ በአንጋፋው የኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ የአክስዮን ሽያጭ ሥራው መጀመሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር...

“ድህነት የተጻፈልን ሳይኾን ራሳችን የምንጽፈው መጥፎ ታሪክ ነው” የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ

ሰቆጣ: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር በ2014 ዓ.ም የጀመረ ሲኾን ዋነኛ ዓላማውም የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን ወደ ልማታዊ ባለጠግነት መለወጥ ነው። ይህ መርሐ ግብር ባለፋት ሁለት ዓመታትም በርካታ ሰዎችን ተጠቃሚ...

“ዘመኑ የደረሰበትን የሕክምና አገልግሎት ለማኅበረሰቡ ለመስጠት የሕክምና ትምህርት ክፍሎችን መደገፍ ይገባል” ካሣሁን ተገኘ...

ጎንደር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ178ኛ ጊዜ የሚከበረው የአንስቴዥያ ቀን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ተከብሯል። አንስቴዥያ ከቀዶ ጥገና በፊት፣ በቀዶ ጥገና ጊዜና ከቀዶ ጥገና በኃላ ሕክምና ለሚሰጣቸው ሰዎች ሕመም እንዳይሰማቸውና ሕክምናው የተሳካ እንዲኾን የሚያገለግል...

የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት...