ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አድሲና ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን...

በየወቅቱ በሚፈጠሩ ተፅዕኖዎች የማይናወጡ ተቋማትን መገንባት መቻል የተረጋጋ ሀገርን ለመፍጠር ቁልፍ መንገድ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአሥተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር መለሰ አበበ በየወቅቱ በሚፈጠሩ ተፅዕኖዎች የማይናወጡ ተቋማትን መገንባት መቻል የተረጋጋ ሀገርን ለመፍጠር ቁልፍ መንገድ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህ ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪነትን የተቀዳጁ፣...

የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያልፈረሙ ሀገራት እንዲፈርሙ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለቻይና ግሎባል ቴሌቪዥን ጣቢያ ሲ.ጂ.ቲ.ኤን በሰጡት መረጃ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት በተፋሰሱ አባል ሀገራት መካከል የልማት ትብብር የሚያጠናክር መኾኑን...

የትውልዱ መልካም ሥነ ምግባር እንዴት ይመለስ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ተማሪ ሂትራ ደምሴ በቃሉ ወረዳ በገርባ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ7ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ከክፍል ክፍል የምታልፈው 1ኛ ደረጃን በመያዝ ነው፡፡ የሒሳብ ትምህርትን አብዝታ ትወዳለች። አድጋም የመድኃኒት ቅመማ ሳይንቲስት...

“ኢትዮ ቴሌኮም የጀመረው የአክሲዮን ሽያጭ ኢትዮጵያን ወደ ዘመናዊ የአክስዮን ገበያ ሥርዓት የሚያስገባት ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት የጎላ ሚና የሚኖረው የካፒታል ገበያ በአንጋፋው የኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ የአክስዮን ሽያጭ ሥራው መጀመሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር...