በኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ 17 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሲሳይ አየለ በከተማዋ በሦስት ዙር የሚለማ 17 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት መጀመሩን ገልጸዋል፡፡ ለዚህም 500...

“75ኛውን ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያን በዘርፉ ቀዳሚ እና ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ አጋጣሚዎችን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ "ኀላፊነት የተሞላበት የሕዋ አጠቃቀም ለዘላቂነት'' በሚል መሪ መልዕክት በጣሊያን እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው ዓለም አቀፍ የጠፈር ተመራማሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ከ11 ሺህ በላይ የዘርፉ ምሁራን፣...

ባዮኒክ ዕይታ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባዮኒክ የዕይታ ቴክኖሎጂ በሰው ልጆች 0ይን ላይ በቀዶ ጥገና የሚገጠም የዕይታ ቴክኖሎጂ ነው። በጉዳት ምክንያት የጎደለን የዕይታ ክፍል ተክቶ የ0ይን ብርሃንን ለማግኘት የሚረዳ ሰው ሠራሽ የዕይታ መሣሪያ ነው።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አድሲና ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን...

በየወቅቱ በሚፈጠሩ ተፅዕኖዎች የማይናወጡ ተቋማትን መገንባት መቻል የተረጋጋ ሀገርን ለመፍጠር ቁልፍ መንገድ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአሥተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር መለሰ አበበ በየወቅቱ በሚፈጠሩ ተፅዕኖዎች የማይናወጡ ተቋማትን መገንባት መቻል የተረጋጋ ሀገርን ለመፍጠር ቁልፍ መንገድ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህ ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪነትን የተቀዳጁ፣...