“የኢትዮጵያን ብልጽግና በዘላቂነት ለማረጋገጥ ነገን የሚዋጁ ታዳጊዎችን ማፍራት ላይ በትብብር መሥራት ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ብልጽግና በዘላቂነት ለማረጋገጥ ነገን የሚዋጁ ታዳጊዎችን ማፍራት ላይ በትብብር መሥራት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ። የአብርኾት ቤተ መጻሐፍት ከአቦጊዳ ሮቦቲክስ እና ቴክኖሎጂ ማዕከል ጋር...
“አብርኾት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት "አብርኾት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው" ብለዋል። በሕንጻው ምሰሶዎች ጥበብ የሚለው ቃል በ18 የራሳቸው ፊደል ባላቸው ቋንቋዎች...
“አፍሪካ እያጋጠሟት ያሉትን ችግሮች የውጭ ኃይሎች እንዲፈቱላት ማማተር አይገባትም” ዳይሬክተር ጄኔራል ሬድዋን ሁሴን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ያለንበት ዓለም አቀፋዊ አውድ የፓን አፍሪካ የመከላከያ ኃይሎችን ትብብር እውን የሚያደርግ ስትራቴጂ ቀርፆ ወደ ተግባር መግባትን የግድ እንደሚል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።...
“ግለሰባዊ ትርክቶችን በመተው የኢትዮጵያዊነት ውልን በሚያጎለብቱ የጋራ ታሪኮቻችን ላይ ማተኮር ይገባል” የቀድሞ ሀገር መከላከያ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የቀድሞ ሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ሻምበል አብርሃም ሳቃታ አመለካከታችን መስመር ካልያዘ ለታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶችም መግቢያ ክፍተት እየፈጠርን እንደኾነ መገንዘብ ያሽፈልጋል ሲሉ አስገንዝበዋል። ኢትዮጵያዊነት የተሸመነበትን...
በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከውጭ የሚገቡ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ።...







