የወባ በሽታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና ቁጥጥር የሥራ ክፍል አሥተባባሪ ደምሌ ካሳ በዞኑ ካሉት 13 ወረዳዎች ውስጥ በሰባቱ የወባ በሽታ በስፋት መከሰቱን። እንደ አስተባባሪው...
የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ ጥንቃቄ እንዲደረግ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን የባሕር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለሙያ ይዘንጋው መኮንን ገልጸዋል፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር...
ኅብረተሰቡ ለወባ በሽታ ስርጭት ትኩረት ባለመስጠቱ የከፋ ጉዳት እየደረሰ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ወባ ትልቁ የጤና ችግር እየኾነ መምጣቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ የኀብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለሙያ አሕመድ ዓሊ አስረድተዋል፡፡ አቶ አሕመድ ከሐምሌ 1/2017...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲው እምቦጭን ለባዮ ጋዝ መጠቀም የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ወደ ተግባር ለማሸጋገር እየሠራ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እምቦጭን ለባዮ ጋዝ መጠቀም የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤቱን ወደ ተግባር ለማሸጋገር የሚያስችለውን የመስክ ላይ የሙከራ ፕሮጀክት መጀመሩን አስታውቋል፡፡
በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል መምህርና...






