የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ክፍያ ሥርዓት የሙከራ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ ክፍያ ሥርዓት (ኢ-ታክስ) የሙከራ ፕሮግራም ይፋ ተደርጓል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት መሐመድ የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ለማዘመን የግብር ከፋዩን ማኅበረሰብ ጊዜ እና...

የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት ስንዴን በማልማት ሂደት የሚገጥሙ ችግሮች እንደሚፈታ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም የስንዴ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮጀክት ክልላዊ የማስጀመሪያ አውደ ጥናት ትናንት በባሕር ዳር ተካሂዷል፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል ግርና ቢሮ የአየር ንብረት ለውጥን...

የአረጋውያን ቀን አከባበር የማጠቃለያ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስተባባሪነት ሲከበር የቆየው የአረጋውያን ቀን የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው። "ክብር እና ፍቅር ለአረጋውያን" በሚል መሪ መልእክት ሲከበር በሰነበተው መርኃ...

ቤዛዊት ቤተ-መንግሥት ለቱሪስቶች ክፍት እንዲደረግ ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ከዞን መምሪያዎች እና ከተጠሪ ተቋማት ጋር ትናንተት በባሕር ዳር ከተማ ገምግሟል፡፡ በመድረኩ በአማራ ክልል ምክር ቤት...

“የዲጂታላይዜሽን የሪፎርም ሥራዎች በምህንድስናው ዘርፍ ኮርፖሬሽኑን ወደ ተሻለ ምዕራፍ የሚያሸጋግሩ ናቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በምህንድስናው ዘርፍ ወጤታማ ስኬቶችን ለማስመዝገብ የዲጂታላይዜሽን ትግበራ ትልቅ ፋይዳ አለው ብለዋል፡፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የልህቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የሪፎርም...