“በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሠራናቸው ሥራዎች ተጽዕኗቸው ድንበር ተሻጋሪ ነው” ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት "የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢንሼቲቭ፤ ለቀጣናዊ ዘላቂ የዉኃ ሀብት ልማት እመርታ" በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ በተጀመረው ዓለም አቀፍ የሀይድሮ ሜት...
“ኢትዮጵያ ለዘመናት የቆየ የሃይማኖቶች መቻቻልና አብሮ መኖር ያለባት ሀገር ናት” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ያዘጋጀችውን ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም እና የመሐመድ ቢን ዛይድ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ከሊፋ ሙባረክ (ዶ.ር) ከፍተውታል።
ፕሬዚዳንት ታዬ...
ችግሮችን በፅናት በመታገል ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ማስቻሉን የቻግኒ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
እንጅባራ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቻግኒ ከተማ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር ሕዝባዊ የውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ከከተማ አሥተዳደሩ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች እና...
የመርጦለማርያም ከተማ እና የአካባቢው ማኅበረሰብ በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የመርጦለማርያም ከተማ እና አካባቢው ማኅበረሰብ የአካቢውን ሰላም ለማስጠበቅ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ነው እየመከሩ የሚገኙት፡፡
በምክክሩ የአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ ማዕከል ኀላፊ አዲስ በየነ፣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፈተ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል።
ይህንን ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም እና የመሐመድ ቢን...








