“ሕዝቡ ለሰላም ያለውን ቁርጠኛነት በተግባር አሳይቶናል” ሹመት ጥላሁን

ሰቆጣ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ወደ ነበረበት አስተማማኝ ሰላም ለመመለስ ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። መላው የአማራ ክልል ሕዝብም ለክልሉ ሰላም መስፈን ያላቸውን ቁርጠኛነት በተግባር እያሳዩ...

“ሰላም የመጀመሪያም የመጨረሻም አማራጭ እና የመፍትሔ አካል ሊሆን ይገባል” ግዛቸው ሙሉነህ

ደባርቅ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና በአዋሳኝ ቀበሌዎች የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተካፍለዋል። በውይይቱ ላይ...

“ከገጠመን የሰላም ችግር ወጥተን ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እና በልማት ሥራዎች ላይ ማተኮር ይገባል” የደቡብ...

ደሴ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ በከለላ ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን በአማራ ክልል የገጠመው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ...

“የመንግሥት ሠራተኞች ስለሰላም በመምከር የታቀዱ ሥራዎችን ለመፈጸም ርብርብ ማድረግ አለባቸው” አቶ ፍስሐ ደሳለኝ

ወልድያ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ ከወልድያ ከተማ እና ከሰሜን ወሎ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች እና የቡድን የሥራ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክልሉ ያጋጠመው...

በነፋስ መውጫ ከተማ እና ላይ ጋይንት ወረዳ አሥተዳደሮች በቅንጅት የሰላም ኮንፍረስ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ታቦር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ እና የላይ ጋይንት ወረዳ አስተዳደሮች በቅንጅት ባዘጋጁት "ሠላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም" በሚል መራ ሀሳብ የተዘጋጀ ሀገራዊ፣ ወቅታዊ እና ሕዝባዊ የሠላም ኮንፈረንስ መካሄድ...