ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው። 92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ስኮትላንድ ግላስኮው እየተካሄደ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ...

ታጥቀው በጫካ የወጡትን ኀይሎች በመምከር ወደ ሰላም መንገድ እንዲመጡ የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች...

ገንዳውኃ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ከሕዝቡ ጋር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎች የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ለማስቀጠል ሁሉም ለሰላም ሊቆም ይገባል...

“ሕዝቡ መንግሥት ሰላምን ለማረጋገጥ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ሊደግፍና የበኩሉን ሊወጣ ይገባል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በደጀን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ከውይይቱ ተሳታፊዎች አንዷ የኾኑት ወይዘሮ ብርቱካን መንግሥቱ የደጀን ከተማ ነዋሪ ናቸው። በአነስተኛ ንግድ የቤተሰባቸውን ሕይወት ይመራሉ። ከአንድ...

“ሕዝቡ ለሰላም ያለውን ቁርጠኛነት በተግባር አሳይቶናል” ሹመት ጥላሁን

ሰቆጣ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ወደ ነበረበት አስተማማኝ ሰላም ለመመለስ ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። መላው የአማራ ክልል ሕዝብም ለክልሉ ሰላም መስፈን ያላቸውን ቁርጠኛነት በተግባር እያሳዩ...

“ሰላም የመጀመሪያም የመጨረሻም አማራጭ እና የመፍትሔ አካል ሊሆን ይገባል” ግዛቸው ሙሉነህ

ደባርቅ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና በአዋሳኝ ቀበሌዎች የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተካፍለዋል። በውይይቱ ላይ...