የቆቦ ጊራና የመስኖ ፕሮጄክት ወደ ማልማት ተመልሷል፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት ከቆቦ ጀምሮ አስከ ጊራና የከርሰ ምድር ውኃን መሠረት በማድረግ እያለማ የሚገኝ የመንግሥት የልማት ተቋም ነው፡፡ የቆቦ ጊራና የመስኖ ፕሮጄክት በሰሜኑ ጦርነት...

አንድነት ታጸናለች፣ አንድነት ታስከብራለች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነትን የጠበቁ በኩራት ኖረዋል፤ በጠላቶቻቸው ፊት ተከብረዋል፤ ነጻነታቸውን አስከብረዋል፤ ሉዓላዊነታቸውን አጽንተዋል፤ የከበረ ታሪክ ሠርተዋል፤ አንድነታቸውን ለተነጠቁ ምሳሌና አርዓያ ኾነዋል፡፡ አንድነት ከዓለት የጠነከረ አድርጋ ታጸናለች፤ አንድነት ታስከብራለች፤ አንድነት እሴትን...

ርእሰ መሥተዳድት አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ምክትል...

የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከሐምሌ/2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት/2017 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ከ2ሺህ 50 በላይ የሚኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች በበሽታው ተጠቂ መኾናቸው ተጠቁሟል። በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በወባ በሽታ የሚያዙ...

“ሁላችንም ያጋጠመን ችግር እና መፍትሔ ላይ በግልጽ ተወያይተን ወደ ሥራ መግባት አለብን” ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ሠላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሠላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰሜን ጎጃም ዞን እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመሥሪያ ቤቶች ቡድን መሪዎች ውይይት ተጀምሯል። ውይይቱ በወቅታዊ የሠላም ችግር እና በአገልግሎት አሰጣጥ...