ሰላምን ሊያስከብር የሚችለው የሰላሙ ባለቤት ማኅበረሰቡ እንደኾነ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ደሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በከተማው ሰላምን የሚያረጋግጡ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ነው ያሉት በብልጽግና ፓርቲ የኮምቦልቻ...

“የተዋረድ ምክር ቤቶች ሕግ እና አሠራሮች እንዲከበሩና ሰላም እንዲሰፍን አሥፈጻሚውን አካል ክትትል እና ቁጥጥር...

ደብረታቦር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ ክንውን በደቡብ ጎንደር ዞን ከሚገኙ የከተማ እና የወረዳ ምክር ቤቶች ጋር በደብረ ታቦር ከተማ አካሂዷል።...

“ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ጋር በጋራ ሥንሠራ ለኅብረተሰቡ ፈጣን መረጃ ለመስጠት ያስችለናል” የአሚኮ ዋና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አብረው ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ እና የአማራ ክልል...

በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተካተቱበት ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ደረ የገበሬ በዓል በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ ወረዳ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተው ባደረጉት የሰብል ጉብኝት ተከብሯል። በሰብል ጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የብድር ዕዳ በቦንድ ሽያጭ እንዲከፈል የሚያስችል ረቂቅ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል። አዋጁ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን...