ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ኃይትሀውስ የመመለሳቸውን ነገር አረጋግጫለሁ እያሉ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ዙር የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኾነው መግባታቸው ጉዳይ እንዳረጋገጡ ለደጋፊዎቻቸው በመግለጽ የደስታ መግለጫቸውንም እያቀረቡ ነው። ሪፐብሊካኑ ትራምፕ ከዲሞክራቷ ሀሪስ ጋር የምርጫ ትንቅንቅ እያደረጉ ቢኾንም መሪነቱ በትራምፕ እጅ...

በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ሾላ ገበያ ከተማ ነው እየተካሄደ ያለው። በውይይቱ...

በክልል ደረጃ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቱን ለማሻሻል እና የሚጠበቅበት ደረጃ ላይ ለማድረስ እየሠራ መኾኑን የአማራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልል ደረጃ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቱን ለማሻሻል እና የሚጠበቅበት ደረጃ ላይ ለማድረስ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቤል...

ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየገበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየገበኙ ነው። በጉብኝቱ በከተማዋ እየተሠሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት፣ ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ነዋሪዎች የቤት ግንባታ ሂደት እና ከቁጠባ መገንጠያ ባይ ፓስ...

በአማራ ክልል ከ488 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደሚገኙ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም ከ133 ሺህ ኩንታል በላይ የቡና ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ከተሰጣቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ የቡና ልማት አንዱ ነው። አርሶ አደሮችም ቅድመ ዝግጅት...