“ብልፅግና ፓርቲ እጅግ በበዙ ውስብስብና እልህ አስጨራሽ ፈተናዎች የታጀበ የትግል፣ የተግዳሮትና የለውጥ ዓመታትን ያሳለፈ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አመራርና አባላት የብልፅግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አክብረዋል፡፡ "የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሃሳብ የሚሰጠው የብልፅግና ፓርቲ አባላት 4ተኛ...
“የጋራ ደኅንነት ላይ አተኩሮ በመሥራት እና ተግባራዊ ጥንቃቄም በማድረግ ባንኩ ተጨባጭ እና ለውጥ ያመጡ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓለም አቀፉን የመረጃ ሥርዓት ቀን ምክንያት በማድረግ ደኅንነቱ የተጠበቀ የባንክ ሥርዓትን ለማስቀጠል ከብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ጋር በአዲስ አበባ ከተማ ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን...
“ለውጥ ማስመዝገብ ከተፈለገ ቁርጠኛ ልብ እና ሥራን ሳይንቁ መሥራት ያስፈልጋል” በዶሮ እርባታ የተሰማሩ እናት
ሰቆጣ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ፀሐይ ቸኮለ ትባላለች። በአካውንቲንግ ትምህርት በዲግሪ መርሐግብር ከሦስት ዓመት በፊት ያጠናቀቀች ሲኾን ባለፉት ዓመታት ሥራ ለመፈለግ ከቦታ ቦታ ስትንከራተት መቆየቷን አጫውታናለች። ከስምንት ወር በፊት መንግሥት ያመቻቸላትን ብድር በመጠቀም...
የኮንትሮባንድ ንግድን እና በሙስና ከሀገር የሚሸሽ ገንዘብን ለመከላከል በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የወንጀል እና አደገኛ ዕፅ መከላከል ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር ለመሥራት ያላትን ቁርጠኝነት ገልጻለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አዲስ ከተሾሙት የተመድ...
“ማኅበረሰቡ ጥያቄዎች ሁሉ በሰላም እንዲፈቱ ጽኑ አቋሙን አሳይቶናል” የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ወረዳ በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ከሕዝቡ ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ማኅበረሰቡ ከግጭት ያገኘው ትርፍ ሳይኾን ጉዳት እንደኾነ...








