“የክልሉ መንግሥት ዘላቂ ሰላም እንድሰፍን አበክሮ ይሠራ” አሕመድን መሐመድ (ዶ/ር )

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ሕዝባዊ የሠላም ውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና የወረዳው የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በመድረኩ ላይ ተሳታፊ የነበሩት...

“ከ100 ሺህ ዜጎች በላይ በከተማ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ተጠቃሚ ኾነዋል” የአማራ ክልል ከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የኢትዮጵያ መንግሥት ከዓለም ባንክ ጋር ባደረገው ስምምነት የራሱን ስትራቴጂ ቀርጾ ሥራ ጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ ሁለተኛ ምዕራፍ በክልሉ 18 ከተሞችን ያካተተ መኾኑ ተገልጿል፡፡ በፕሮጀክቱ...

ለሦስት ወራት የሚቆይ የኪነ ጥበብ ዘመቻ በመላው ሀገሪቱ እንደሚደረግ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደር መሪዎች ጋር በፖሊሲ እና ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግ ላይ ነው። በምክክር መድረኩ ላይም የሩብ ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ተገኝተው ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ ላይ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...

“የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ጥብቅ የሥራ ክትትል እየተደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት የመጓተት ታሪኩ አብቅቶ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ጥብቅ የሥራ ክትትል እንደሚደረግበት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በጎንደር ከተማ ተገኝተው የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ ዓላማም...