በጤና ተቋማት የሚደረጉ የላብራቶሪ ጥራት ቁጥጥር ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን የኅብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛውን የጤና ላብራቶሪ ፌስቲቫል "ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። ለአንድ ሀገር የጤና አገልግሎት ሥርዓት...

“ሰላም የልማት እና የአብሮነት መሠረት ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተቋማት የቢሮ ኃላፊዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከወጣቶች እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከረ ነው። በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል ሴቶች...

ለሰላም አንደኛው ሟች ሌላኛው ተመልካች መኾን እንደማይገባው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳ ከተማ አሥተዳደር ሰባታሚት ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የተገኙ ነዋሪዎች ዘላቂ ሰላምን እንሻለን ብለዋል፡፡ መንግሥት ሰላምን የማረጋገጥ ኃላፊነትን እንዲወጣም ጠይቀዋል፡፡ ሁሉም ለሰላም መሥራት እንደሚጠበቅበትም ገልጸዋል፡፡ በየደረጃው...

በመሬት ወረራ የተሳተፉ ግለሰቦችን ለሕግ እያቀረበ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።

ባ/ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ተገን በማድረግ በባሕር ዳር ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ የመሬት ወረራ መታየቱን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ተናግረዋል። ሕገ ወጥ የንግድ...

“ሰላም ሁሉም በጋራ ቆሞ የሚጠብቃት የጋራ ሃብት ናት” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ ተገኝተው ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ጎንደር ሰላሟ ተጠብቆ የተጀመሩ ልማቶች ሁሉ ከዳር ደርሰው...