“ኢኮኖሚያዊ አቅምን ለማሳደግ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል” ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የተገኙት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ስለ ሰላም ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር ያሉ...

የጤና ተቋማት ጥራቱን የጠበቀ የላብራቶሪ አገልግሎት እንዲሠጡ ማስቻል የኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ መኾኑን አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛውን የጤና ላብራቶሪ ፌስቲቫል "ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በዚህ ፌስቲባል ላይ የአማራ ክልል...

በደብረሲና ከተማ የእየተሠሩ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የሥራ እድል በመፍጠር ውጤታማ መኾናቸው ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረሲና ከተማ አሥተዳድር የተሠሩና በመሠራት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ተጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የክልል አመራሮች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ፣ የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሩ አመራሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ተካሂዷል። የአማራ ክልል...

“ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት ተረባርቦ ክልሉን ከችግር ማዳን ይጠበቃል” ምክትል ኮሚሽነር እንየው ዘውዴ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የተገኙት የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ገደቤ ኃይሉ የአማራ ክልል በብዙ...

የመንግሥት ተቋማት የከተማ ግብርና ተሞክሮ ማሳያ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ።

ደብረማርቆስ: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት በሀገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራስን ለመቻል እየተከናወኑ የሚገኙ ጥረቶችን ከማሳካት ባለፈ የማኅበረሰቡን የአመጋገብ ሥርዓት ለማሻሻል ከፍተኛ ድርሻ እንዳላቸው ተገልጿል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር በ2016...