የሃይማኖት አባቶች ለከተማዋ ሰላም የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች ጋር የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ተገኝተዋል። የመድረኩ...

ለገንዘብ ሲባል ወገንን ማሰቃየት የተገባ ነውን?

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰው ኋላ ከመጣ ገንዘብ ይልቅ አብረውት የኖሩት ወገን አይሻልምን? ሲቸግር የሚጠሩት፣ ሲከፋ ድረስ የሚሉት ወገን አይበልጥምን? ለገንዘብ ሲባል ወገንን ማሰቃየት የተገባ ነውን? ለገንዘብ ሲባል ወገኖች በሰላም...

“ጤፉ የፍሬውን ዛላ መሸከም ተስኖት አንገቱን ደፍቷል”

ባሕር ዳር: ኅዳር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ መነሻየን ባሕር ዳር ከተማ አድርጌ በመርዓዊ በኩል ወደ ምሥራቅ ጎጃም አቅንቼ ነበር። በጉዞየ ግራ ቀኙን ሳማትር ማሣ ላይ ያለው የበቆሎውን ይዞታ በአግራሞት በእጅ መዳፍ አፍ...

“በክልሉ ለተፈጠረው ጥልቅ ችግር ጥናት እና መፍትሄ ያስፈልገዋል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ኅዳር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የግጭት መንስዔዎች እና የዘላቂ ሰላም ግንባታ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱ የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከአማራ ክልል...

“በገበያ እና በትምህርት ቤት ላይ ቦንብ በማፈንዳት የሕዝብን ጥያቄ ማስፈታት አይቻልም” የሰላም እና ጸጥታ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል። የምክክር መደረኩን የመሩት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ችግሮቻችንን መፍታት...