በየደረጃው የተፈጠረው የውይይት መድረክ ለግብር አሠባሠቡ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የደቡብ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር የልማት ሥራዎች ላይ ተጽዕኖ ፈጥሮ ቆይቷል፡፡
ከችግሮቹም ውስጥ አንዱ ገቢን ሠብሥቦ ለልማት እና ለመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ለማዋል የነበረው ፈታኝ ሁኔታ...
የኮሪደር ልማቱ የምሽት ሥራዎችን ተቋማዊ ባህል በማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በተቋራጭነት ይዞ የሚገነባውን የባሕር ዳር የኮሪደር ልማት ሥራ በጥራት እና በፍጥነት ለመገንባት በትጋት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። ለዚህም ከቀኑ ሥራ በተጨማሪም በሌሊት በመሥራት ላይ...
ሰላም በመፈጠሩ የኮሪደር ልማቱ እየተፋጠነ መኾኑን ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ገለጹ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚያስገነባው የኮሪደር ልማት የምሽት የግንባታ ሥራ በክልሉ እና በባሕር ዳር ከተማ አሦተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ተጎብኝቷል። የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በተቋራጭነት ይዞ የሚገነባው ይሄው የኮሪደር...
ኢትዮጵያ የፓሪስ ስምምነትን እና የCOP28 ኃላፊነቶቿን እየተገበረች መኾኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።
ባሕር ዳር : ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) #COP29 እየተካሄደ ባለበት ወቅት ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ቀውስ ጉዳይን መፍትሔ ለማስገኘት የሚከናወኑ ተግባራት ፋይናንስን ኢላማ ከማድረግ ባሻገር ሠርታለች ብለዋል። ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያራምዱ...
”የኮሪደር ልማት የከተማ ሥራዎቻችን ሰው ተኮር ናቸው” አህመዲን ሙሀመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን ሙሀመድ (ዶ.ር)፣ የባሕር...








