“የጤናውን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ለማሳደግ የመመርመሪያ መሳሪያዎችን አቅም ማጎልበት ይገባል” የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ደብረ ብርሃን፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማኅበረሰቡን ያሳተፈ ውይይት እያደረገ ነው።
የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ቴዎድሮስ ክፍለ ዮሐንስ (ዶ.ር) የመርሐ ግብሩ ዓላማ ጥራቱን...
“አምራቹን በቀጥታ ከሸማቹ ለማገናኘት ጊዜያዊ እና ቋሚ የገበያ ማዕከላትን የማስፋፋት ሥራ እየተሠራ ነው” ኢብራሂም...
ደሴ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (ኤፍ ኤስ አር ፒ) ጋር በጋራ በመኾን "ዘመናዊ የትስስር መድረኮችን በመፍጠር እና የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት የኑሮ ውድነትን እናርግብ"...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሥራን ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾናቸውን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ገለጹ።
ገንዳውኃ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል።
ሁሉም መሪዎች ከቃል ባለፈ ወደ ተግባር በመግባት ወደታች...
በከሚሴ ከተማ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሙሉ አገልግሎት መሰጠት ተጀመረ።
ከሚሴ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ መምሪያ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሙሉ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአካባቢው ነዋሪዎችን ጨምሮ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ...
በጻግቭጂ ወረዳ ለሚገኙ የተቸገሩ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ።
ሰቆጣ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ቤተ አምሃራ የልማት እና በጎ አድራጎት ድርጅት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጻግቭጂ ወረዳ ለሚኖሩ እና ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የወሎ ቤተ አምሃራ የልማት እና በጎ አድራጎት...








