በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የኢንዱስትሪ ፍሰቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኝ የዶሮ ርባታ ማዕከልን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ሚኒስትሮች፣ የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና...

የዐይን ሞራ ግርዶሽ ችግር ያለባቸው ሰዎች ወደ ሕክምና እንዲመጡ ኅብረተሰቡ ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡

ባሕርዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለት እጁ እነሴ ወረዳ እንደመጡ የተናገሩት የ64 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋው አቶ ላቀ መሀሪ ዐይናቸው በመጎዳቱ እርሻ ለማረስ ተቸግረው መቆየታቸውን ገልጸው አሁን በተደረገላቸው የቀዶ ጥገና ሕክምና የዐይናቸው ብርሃን መመለሱን ገልጸውልናል፡፡ ከሰዴ...

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ታላቁን ሕዳሴ ግድብ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች እና የሁሉም ክልልና ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል። ከፍተኛ መሪዎቹ የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ እና...

የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማትን ከግብ ለማድረስ እንደሚያስችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት። "ዛሬ...

የዓሳ ሃብት ልማቱ በመሠረተ ልማት ችግር እየተፈተነ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓሳ ሃብትን በዘላቂነት ለመጠቀም መንገድ፣ ኤሌክትሪክ እና መሰል የመሠረተ ልማት ግብዓቶችን በማሟላት ችግሩን ማቃለል እንደሚገባ የአማራ ክልል የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገልጿል። የአማራ ክልል ለዓሳ ሃብት...