በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የተበታተኑ ኅብረት ሥራ ማኅበራትን በአንድ የማሰባሰብ ሥራ ሊሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ጽሕፈት ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማደራጃ እና ማስፋፊያ ጽሕፈት...
በደሴ ከተማ የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ አስችሏል፡፡
ደሴ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብርን አስጀምሯል። በደሴ ከተማ በ2016 ዓ.ም 7ሺህ ለሚኾኑ ተማሪዎች ምገባ ተካሂዷል ያሉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ ናቸው፡፡
መምሪያ...
የፌደራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጎንደር ከተማ ገቡ።
ጎንደርር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ከፍተኛ መሪዎቹ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ...
ለደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የይዞታ ቦታቸውን በደስታ መልቀቃቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ደሴ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ፣ በሰሜን ምሥራቅ እዝ የ801ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ዘውዱ ሰጣርጌ፣ የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች እና...
ጽዱ እና ውብ ከተማን መገንባት የሁሉም ማኅበረሰብ ክፍል ኀላፊነት ነው።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ማርቆስ ከተማ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የብልጽግና ፓርቲን የ5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ አከናውኗል።
የደብረ...








