መሬትን አጥረው በሚገኙ ባለሃብቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት 4ኛው ዙር ምርጫ 12ኛው ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን እያካሄደ ነው።
በዛሬው ጉባኤ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
ከ52 ሺህ በላይ ልጃገረዶች የማህጸን በር ካንሰር ክትባት እንደሚወስዱ የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማህጸን በር ካንሰርን ቀድሞ ለመከላከል በምዕራብ ጎንደር ዞን በመጀመሪያው ቀን ብቻ ከ5 ሺህ በላይ ልጃገረዶችን መከተብ ተችሏል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ ጅብሪል መርሻ በዞኑ ለ52 ሺህ...
የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ የዓባይ ጋርመንት ፋብሪካን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪና የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው እና ሌሎች የክልሉና የከተማ አሥተዳደሩ...
ከክትባት ዘመቻው ጎን ለጎን የማህጸን በር ካንሰር ልየታም እየተሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከ27 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃ ገረዶች የማህጸን በር ካንሰር ክትባት ለመስጠት ታቅዶ ወደ ተግባር መገባቱን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
የዞኑ ጤና መምሪያ...
የማህጸን በር ካንሰር ክትባት በሁሉም ወረዳዎች እየተሰጠ እንደሚገኝ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ...
ሰቆጣ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እናቶች የቅድመ ካንሰር ምርመራ በየጊዜው በማድረግ የማህጸን በር ካንሰርን ቀድመው መከላከል እና ከተከሰተም ቫይረሱ ወደ ካንሰርነት ሳይቀየር በሕክምና ሊድኑ እንደሚችሉ የጤና ባለሙያዎች ይመክራሉ።
የማህጸን በር ካንሰርን ቀድሞ ለመከላከል በዋግ ኽምራ...







