ሰብዓዊነትን በማስቀደም ደም መለገስ እንደሚገባ የደብረ ማርቆስ ከተማ ደም ባንክ አገልግሎት አሳሰበ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ማንኛውም ሰው ከ18 ዓመት እስከ 65 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ እና ክብደታቸው ከ45 ኪሎ ግራም በላይ የኾኑ ጤናማ ሰዎች በየሦት ወሩ በቋሚነት ደም መለገስ እንደሚችሉ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡...

የሚሊሺያ እና ሰላም አስከባሪ አባላት የክልሉን ሰላም የማረጋገጥ ሥራ እየሠሩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት ለመከላከል የሕይወት እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው የሚሊሻ አባላት እና የሰላም አሥከባሪ አባላት የካሳ ክፍያ መፈጸሙን የአማራ ክልል ሚሊሺያ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በ2013 ዓ.ም በነበረው...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር 42 የመኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች አስረከበ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የፋሲሎ ክፍለ ከተማ አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት እያንዳንዳቸው በ25 ካሬ ቦታ ላይ ያስገነባቸውን 42 መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ አቅመ ደካማ ለኾኑ ነዋሪዎች አስረክቧል። የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ...

የጸጥታ መዋቅሩ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ቡድኖችን ተቀብሎ በማሠልጠን ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ እያደረገ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ወንዳጣ ቀበሌ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሕዝብ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የሀገር መከላከያ እና የሰሜን ጎጃም ዞን የጸጥታ አባላት ተገኝተዋል። በውይይቱ...

የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ወጣቶችን የሙያ ባለቤት እያደረገ ነው።

ሰቆጣ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መኳንንት ልብሱ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ነው። ከአራት ዓመታት በፊት በግንባት ትምሕርት ዘርፍ ከሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመርቋል። ወጣቱ እንደ አብዛኛዎቹ ተመራቂዎች የመንግሥት ሥራ በመፈለግ ወርቃማ የወጣትነት ጊዜውን ማባከን አልፈለገም።...