ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ነጻነትን እና የአፍሪካን ሰላም ለመጠበቅ ያደረገችውን አስተዋጽኦ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ እንደሚያካሂድ የሰላም ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሕጉራዊ የሰላም፣ የብልጽግና እና የልማት ኮንፈረንስ የፊታችን ሰኞ ኅዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል። የሰላም ሚኒስትር ድኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ጉባዔውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ አቅሟን...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!

የኮሪደር ልማት የጣና ዳር ፈርጧ ባሕርዳርን ተጨማሪ ውበት የሚያላብሳት ከመሆኑም በተጨማሪ ለነዋሪዎቿ፣ ቱሪስቶች እና በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ከተማዋ ለሚመጡ እንግዶች የምትመች የሚያደርግ ነው፡፡ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተን የመጀርያው ዙር የኮሪደር ልማት ሥራን ተመልክተናል፡፡...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሃብት በማሰባሰብ በገንዘብ ራሱን ለመቻል የሚያደረገውን ጥረት እንደሚያግዙ ፕሬዚዳንት ታዬ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የበላይ ጠባቂ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከማኅበሩ የሥራ ኅላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በማኅበሩ ፕሬዚዳንት አበራ ቶላ የተመራው ቡድን የሰብዓዊ ድጋፍ በመስጠት ረገድ የተመዘገቡ ስኬቶችን በተመለከተ ገለጻ...

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፋቸው ለምን አስፈለገ?

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ይጠበቃል፡፡ ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፋቸው በዋናነት ከታች የተዘረዘሩትን ዋና ዋና ጉዳዮች ለመመለስ ያግዛል፡፡ 👉 ወጣቶች በግጭቶች እና አለመግባባቶች የበለጠ ተጎጅ በመኾናቸው፤...

የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የኮሌራ መከላከያ ክትባት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሌራ መከላከያ ክትባት ከአንድ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ በአፍ ጠብታ መልክ የሚሰጥ ሲኾን ከ90 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ለመከተብ መታቀዱን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ ዘለዓለም ጌታቸው አስረድተዋል። ክትባቱ ከኅዳር...