የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተመረጡ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ለሕዝብ አገልግሎት እንዲሠጡ...
ጎንደር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እስከ 12:00 ሰዓት የነበረው የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ እገዳ ለተመረጡ 118 ባጃጆች እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ለሕዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ ተፈቅዷል።
የከተማ አሥተዳደሩ ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ተወካይ...
የእማሆይን ችግር የቀረፈው በጎ ሥራ!
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰው ልጆች አዛኝ፤ ያላቸውን አካፍለው የሚኖሩ ደግ እና ሩህሩህ ሰው እንደኾኑ ይነገርላቸዋል እማሆይ ሁላገርሽ ብርሃኑ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዋ እማሆይ ሁላገርሽ ብርሃኑ ከ18 ዓመት በፊት ጀምሮ ገበያ በመዋል...
”የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የበለጠ መሥራት ይጠይቀናል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ከሠራተኞቹ ጋር ገምግሟል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የአራት ወር እቅድ አፈጻጸማችን...
መምህራን ትውልድ የመቅረጽ ሙያቸውን በፍቅር ይዘው በመሥራት ለነገዋ ኢትዮጵያ መሠረት የሚኾን ማፍራት እንዳለባቸው ተጠቆመ።
ሰቆጣ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ "የመልካም ዜጋ መነሻው የአዕምሮ ልማት ነው" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ የሥነ ምግባር መምህራን፣ የሃይማኖት አባቶች እና የትምሕርት...
የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመርቃል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ውስጥ በሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ (ፒ ኤች ዲ) መርሐ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ አመራሮች ኅዳር 14/2017 ዓ.ም ይመረቃሉ።
በምክትል ቢሮ ኀላፊ ደረጃ...








