“የኢትዮዽያ ኪነ-ህንፃ፣ ኪነ-ውበትና ኪነ-ጥበብ አድባር የሆነችው ጎንደር ሥራ ላይ ነች” አሕመዲን መሀመድ

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሀመድ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የአፄ ፋሲለደስ አብያተ መንግሥታት ዕድሳት እና የኮሪደር...

ንደ ዓድዋ ያሉ የጋራ ታሪኮችን በማጉላት የኢትዮጵያውያንን ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ወልድያ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በወልድያ ከተማ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በፓናል ውይይት ተከብሯል። የከተማ አሥተዳደሩ አፈ ጉባኤ ዓለማየሁ ነጋ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሲከበር እየገጠሙት ያሉትን...

በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሕዝብ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመለየት ለመፍታት እየተሠራ ነው።

ከሚሴ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር "የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ መልእክት የእግር ጉዞ እና የፓናል ውይይት ተካሄዷል። በእግር ጉዞው እና በፓናል ውይይቱ...

ራስን ከተለያዩ በሽታዎች ለመከላከል የአካባቢያቸውን ንጽህና እንደሚጠብቁ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ደባርቅ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ "የአርብ የጽዳት ብርቱ እጆች" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የጽዳት ዘመቻው የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጽዳት ዘመቻው...

“የተደረገልን አቀባበል የቤታችን ያህል እንዲሰማን ያደረገ ነው” አዲስ ገቢ ተማሪዎች

ጎንደር: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር ሂደቱ ያግዙኛል ያላቸዉን ተግባራት አከናውኗል። ተማሪዎችን ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም እየተቀበለ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርስቲዉ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ የጤና፣ የስፖርት፣ መዝናኛ፣ የምግብ፣ የዶርም...