ጎንደር ለጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን በላይ እንግዶችን ትቀበላለች።

ጎንደር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው ዓመት በሚከበረው የጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን በላይ እንግዶችን ለመቀበል እየተዘጋጀ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል፡ የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው በዘንድሮው ዓመት በሚከበረው የጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን...

የአቋራጭ ተማሪዎችን ቁጥር የቀነሰው የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር።

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተመረጡ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር እየተሰጠ መኮኑን የከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል። ስሟ እንዲገለጽ ያልፈለገች የቁልቋል ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ቤተሰቦቿ የቀን...

“የአማራ ክልል ሕዝብ የገጠሙትን ችግሮች ተሻግሮ ለሀገራችን ልዕልና መረጋገጥ መሠረት እየኾነ ነው” ምክትል ርእሰ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ተገኝተው የአርሶ አደሮችን የሰብል ልማት እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። በመስክ ምልከታው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ...

እይታችን ብቻ ሳይኾን ሠርቶ የመለወጥ ተስፋችንም ተመልሷል።

ደሴ: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከሁለት ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለመሥጠት አቅዶ እየሠራ ነው። በዓለማችን 51 በመቶ የሚኾነው ዓይነ ስውርነት የሚከሰተው በዓይን ሞራ ግርዶሽ ምክንያት መኾኑን...

ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም እንፈልጋለን!

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንቦሬ ቀበሌ ነዋሪዎች በዛሬው እለት "ጦርነት ሰልችቶናል ሰላም እንፈልጋለን" ብለው በነቂስ ወጥተው ድጋፋቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ሰላም ለሰው ልጆች...