የሰላም እጦት የፈተነው ጥምር ግብርና

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዓሣን ከሩዝ ሰብል ጋር በማቀናጀትም ኾነ ብቻውን በሰው ሰራሽ ኩሬ ማምረት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተለመደ ነው፡፡ ለአርሶ አደሮችም ጠቀም ያለ ገቢ በማስገኘት ላይ ነው፡፡ የዓሣ እና...

ሰላምን በማስከበር ሂደት ሕዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሰላም የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው ። በምክክር መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ...

የክልሉ ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች የአስፈጻሚው አካልን የሥራ አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የአስፈጻሚውን አካል የ2017 በጀት ዓመት የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸምን መገምገም ጀምረዋል። በምክር ቤቱ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተጠሪ ተቋማትን...

በምስራቅ ጎጃም ዞን በገጠር ቀበሌዎች ሕዝባዊ የሰላም ውይይቶች ተካሄዱ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ፣ እነብሴ ሳር ምድር ወረዳዎች እና በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር ስር በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ሕዝባዊ የሰላም ውይይቶች መካሄዳቸውን የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን...

በዘንድሮው የአማራ ክልል መስኖ ልማት ምን እየተከናወነ ነው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አርሶ አደሮች ከመኸር ሰብል መሰብሰብ ጎን ለጎን ትኩረታቸውን በበጋ መስኖ ልማት ላይ አድርገዋል። ለመስኖ ልማት የተከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ፦ 🌱 በያዝነው ዓመት 1 ሚሊዮን 197 ሺህ...