በባሕር ዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 400 ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 400 ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉን ያደረገው በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኀብረት የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ከትራንስፎርሜሽናል...
ለውጡና የለውጡ ፍሬዎች
በሕዝብ ግፊትና በፓርቲ ሳቢነት የመጣው ሀገራዊ ለውጥ፣ የመጀመሪያውን ምእራፍ እየተሻገረ ነው፡፡ በዚህ የመጀመሪያ ምእራፍ የለውጡን ሐሳቦች በቃልና በተግባር ተገልጠዋል፡፡ የለውጡ ፈተናዎችም አካል ገዝተው በሚገባ በመገለጣቸው ሕዝብ ዐውቆ እንዲታገላቸው ተደርጓል፡፡ ይሄም የለውጡን ፍሬዎች ለማጎምራት፣ የለውጡን...
ምክር ቤቱ አቶ ሐጂ ኢብሳን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ምክትል ዋና ኦዲተር አድርጎ ሾመ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ ሐጂ ኢብሳን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ምክትል ዋና ኦዲተር አድርጎ ሾሟል፡፡
አቶ ሐጂ በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ እና ብቃት እንዳላቸው ሹመቱን ያቀረቡት...
ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት የማጠቃለያ መርሐ ግብር ዛሬ እየተከናወነ ነው። መድረኩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመኾን ያዘጋጁት ነው።
የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በዓለም ለ16ኛ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ10...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር በጀት...
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ እያካሄደው ባለው 6ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረበለትን ተጨማሪ ረቂቅ በጀት መርምሮ አጽድቋል።
ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ.ር) በጀቱ የሚውልባቸውን...








