ማኅበረሰቡ ለማንነቱ እንደሚያደርገው ትግል ሁሉ ለገቢም ትኩረት ሰጥቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የውስጥ ገቢን በመጠቀም የልማት ሥራዎችን የሚሠራ ዞን ነው፡፡ ዞኑ የውስጥ አቅምን በመጠቀም የልማት ሥራዎችን በመሥራት በአርዓያነት የሚጠቀስ ይጠቀሳል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

“ሀገር ያለ ገቢ ምንም መኾኗን ተረድተን በመሥራታችን ባቀድነው ልክ መራመድ ችለናል” የደቡብ ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በገቢ አሰባሰብ ላይ ጫና አሳድሯል፡፡ ክልሉ ባቀደው ልክ ገቢ ለመሰብሰብ ፈተናዎች ገጥመውት ቆይተዋል፡፡ አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ የገቢ አሰባሰብ ሥራው በጥሩ...

“በውስብስብ ችግሮች ውስጥ ሆነን የሰበሰብነው ገቢ መጠኑ ቢያንስም የጽናታችን ምልክት ነው” የምሥራቅ ጎጃም ገቢዎች...

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጋው ልክ ገቢ ያልሰበሰበ ሀገር በሕዝቦች ፍላጎት ልክ የሞላ ልማት ለመሥራት ይቸገራል። የነዋሪዎችን ጥያቄ የሚመልስ መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያልም ክልልም የውስጥ ገቢውን አጠናክሮ መሰብሰብ ግድ ይለዋል። ሀገሩ አስፈላጊውን...

“ግብር ለመሠብሠብ የተሻለ ኹኔታ አለ” የሰሜን ሽዋ ዞን የገቢዎች መምሪያ

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራጋው ሽወሽ በሰሜን ሸዋ ዞን የደረጃ ለ ግብር ከፋይ ናቸው ባለፉት ጊዜያት ሥራ መሥራት ባለመቻላቸው ግብር መክፈል እንዳልቻሉ ነግረውናል፡፡ አቶ አራጋው የግብር ጠቀሜታን ብንረዳም ወቅታዊው የሰላም ኹኔታ የሚጠበቅባቸውን...

ንጋት ኮርፖሬት የኅብረተሰብ አገልጋይነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንጋት ኮርፖሬትን የሥራ አፈጻጸምን ግምግሟል። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት የኾነው ንጋት ኮርፖሬት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በዋና ሥራ...