የመልማት ጥያቄዎች የሚመለሱት በራስ አቅም ከሚሠበሠብ ገቢ ነው።
ባሕር ዳር:ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሦስት ዞኖች ማለትም በምዕራብ ጎጃም፣ በደቡብ ጎንደር እና በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ በ3 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር እየተከናወነ ይገኛል። ትምህርት ቤቶቹ ተገንብተው ሲጠናቀቁም 1ሺህ...
ከባድ በረዶ የቀላቀለ ዝናብ በ500 ሄክታር ላይ የተዘራ የደረሰ ሰብልን አወደመ።
ደባርቅ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደባርቅ ከተማ አሥተዳደር የገጠር ቀበሌዎች በጣለው ከባድ በረዶ ምክንያት ሰብላቸው ሙሉ በሙሉ በመውደሙ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ኅዳር 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ ለ30...
ለሥራ ፈጠራ ከፍተኛ ትኩረት በመሰጠቱ አበረታች ውጤት ተገኝቷል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 (አሚኮ) የንግድ ፈጠራ ሥራ ባለቤቶችን የማጠናከር እና የመደገፍ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራ እና ክሕሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል። ዓለም ዓቀፍ የንግድ ሥራ ፈጣሪዎች (ኢንተርፕርነርሺፕ) ሳምንት "ኢንተርፕርነርሺፕ ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ...
“የተማመኑ ታላቅ ታረክ ሠርተዋል፤ ሀገርንም አኩርተዋል”
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚተማመኑ ጓደኛሞች ፍቅራቸው እስከ መቃብር ነው፡፡ መቃብርም አያስቀረውም ከዚያ አልፎም ይሻገራል፡፡ ከመቃብር በላይም ለታሪክ ተቀምጦ ሲነገር ይኖራል፡፡ የተማመኑ ሀገርን አስከብረዋል፡፡ የተማመኑ ችግሮቻቸውን በሰላም እና በፍቅር ፈትተዋል፡፡ ሀገርን አኩርተዋል፡፡...
ግብራቸውን በአግባቡ እንዲከፍሉ መንግሥት የንግድ ሕጉን እንዲያስከብር ነጋዴዎች ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብራቸውን በአግባቡ እንዲከፍሉ መንግሥት የንግድ ሕጉን እንዲያስከብር አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ነጋዴዎች ጠይቀዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ታየ በወረታ ከተማ ሆቴል ሥራ የቫት ተመዝጋቢ ነጋዴ ናቸው። የሒሳብ መዝገብ በመያዝ ይሠራሉ። ግብር...







