ጥራቱን የጠበቀ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ለመሥጠት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና...

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለስልጣኑ በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን ዋና...

በአማራ ክልል በተካሄደው የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ልጃገረዶች...

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከኅዳር 9 እስከ 13/2017 ዓ.ም በተካሄደው የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት 82 በመቶ መፈፀሙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የማኅጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ለታዳጊ ሴቶች...

“ሕዝብን በማሳተፍ እና በማስተባበር ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ እየኾነ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የተሳተፉበት ወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ከመነጋገር ባለፈ የተግባር ሥራዎችን መሥራት ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከከተማው ነዋሪ ሴቶች ጋር ሰላምን አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ወጣት ብርቱካን ይሄነው የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪ ናት። በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ወላጅ...

በአማራ ክልል በተካሄደው የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ልጃገረዶች...

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከኅዳር 9 እስከ 13/2017 ዓ.ም በተካሄደው የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት 82 በመቶ መፈፀሙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የማኅጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ለታዳጊ ሴቶች መስጠት...