ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ 5ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ለመሳተፍ ባሕርዳር የገቡት የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ...

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ጥንቃቄ ይደረግ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ሁሉም አካል የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ገልጿል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን በክልሉም ኾነ በሀገር ደረጃ በትርፍ አምራችነቱ...

ሕገ ወጥ ንግድን ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የነዳጅ ጥቁር ገበያን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፈንታሁን ፈጠነ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አሽከርካሪዎቻቸው የቀዱትን...

“በባሕር ዳር የሚሠራው የኮሪደር ልማት የከተማዋን የተፈጥሮ ውበት ይበልጥ እየገለጠ ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች እና አባላት 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት የሥራ እንቅስቃሴ ...

“ሰላም በዋጋ የማይተመን ሃብት መኾኑን በመረዳት የአካባቢያችንን ሰላም መጠበቅ ይገባናል” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

ሰቆጣ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም መደፍረስ ምክንያት ማኅበረሰቡ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ፣ ሠርቶ እና ነግዶ መኖር እየተሳነው ይገኛል። መንግሥትም ችግሩ በዘላቂነት ለመቅረፍ በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን በማቅረብ ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ዝግጁነቱን እየገለጸ ነው። በርካታ ታጣቂ...